EthioNet blog > The Ethiopian's #1 news portal. Delivers latest Ethiopian news & events, business, blogs, entertainment, and more.
ዛሬ በሀዋሳ የሚደረገው ውይይት ኢትዮጵያ ሀገራችንን ወደተሻለ የዴሞክራሲያዊ፣ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት እና ግለሰቦች በነጻነት የሚኖሩባት ሁሉም የሰው ዘር በሙሉ በእኩልነት የሚኖሩባት እንድትሆን የሚወሰንበት እንደሚሆን የጠለቀ ምኞቴ ነው፤ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሕዝቦች መፈናቀል፣ የወገኖቻችን መሰቃየት እያመመኝ ነው፡፡መቸም ፖለቲከኞቻችን ይህን በታሪክ ታይቶ የማይታወቀወ ከፍተኛ የሆነ ችግር እየተመለከቱ በታሪክ ተወቃሽ የማያደርግ ውሳኔ እንደማያስተላልፉ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ሁሉም በዚህ ግዜ የእናንተን ቅንነት የተሞላው ውሳኔ በጉጉት እና ነጸሎት እየጠበቀ ይገኛል ይሄንም ጉዳይ ቸል እንደማትሉ አሁንም ጥልቅ ምኞቴ ነው፡፡ከዚህ በተጨማሪ እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ተስፋ የምናደርገው ዶክተር አብያችንን የሚገባውን ቦታ በደስታ እንደምታስረክቡት ተስፋ አደርጋለሁ ኢትዮጵያም ልጆቿን እንዲያስተዳድርላት በእግዚአብሔር ተስፋ የመረጠችው መሆኑንም የሚዘነጋ አይደለም፡፡አሁን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ተስፋ የሚያደርገውን እንዳትዘነጉ ምኞቴ እና ዝቅ ብየ ልመናየ ነው፡፡ መልካም እድል ለኢትጵያ ሕዝብ ተስፋው ይብዛ ለመድኃኒ ዓለም ለሁሉም ሕዝብ ኢትጵዮጵያ፡፡
በዚህ ውይይት የምጠብቃቸው ውሳኔዎች በጥቂቱ• የዘር ጥላቻን የመከላከያ የጋራ ውሳኔ፤• የግለኝነት በሽታን የሚያጠፋ የጋራ ውሳኔ፤• የሕዝቦችን ሠላም የሚያጸና የጋራ ውሳኔ፤• ከዕልህ የጸዳ ትሁት የሆነ በልበ ቅንነት የጋራ ውሳኔ፤• የኢትዮጵያን ምስኪን ሕዝብ ከችጋር የሚያወጣን የጋራ ውሳኔ፤• በየ አቅጣጫው ሕዝቦች የሚሞቱበትን እና የሚሰቃዩበትን ምክንያት በቅንነት ተወያይቶ የጋራ ውሳኔ፤• የአብያችንን የለውጥ ሀሳብ በእውነተኛ ቅንነት የመደገፍ የጋራ ውሳኔ፤• እኔ ካላማሰልኩት ይጎረናል የሚል እኩይ ሀሳብ የሚጠፋበት የጋራ ውሳኔ፤• የኢትዮጵያን አንድነት የሚያጠናክር የጋራ ውሳኔ፤• ልማቷን የሚያሳልጥ የመልካም ለውጥ ሀሳብ የጋራ ውሳኔ፤• ወጣቱን ከችግር፣ የመንግስት ሰራተኛን ከሸቀቀን ኑሮ፣ ገበራን ከችጋር ስቃይ ወዘተ መፍትሄ የሚያሳልፍ የጋራ ውሳኔ፤• እውነተኛ ለሕዝቦች እኩልነት ከክፋት የጸዳ የጋራ ውሳኔ፤• ሁሉም ኢትጵያዊ በእውነተኛ ተንቀሳቅሶ የመኖር መብቱን የሚያረጋግጥ የጋራ ውሳኔ፤• በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ችግር ከምንችለው በላይ ተጭኖብን እየተሰቃየን የምንገኝበት ወቅት እንደመሆኑ በውይይቱ ላይ ከታሪክ ተወቃሽነት ከሚያደርግ እኩይ የሆነ ውሳኔ ተወያዮቹ ጸድተው፤መልካም የሆነ ዜና የምንሰማበት ሆኖ፤ሀገራችንም ወደፊት ተስፋዋ ለምልሞ አብያችንም ለውጡን በእውነተኛ ተግባር መሰረት የሚያስይዝበት እንደሚሆን ጸሎቴም ነው፡፡
tebarek
Best
4 comments:
ዛሬ በሀዋሳ የሚደረገው ውይይት ኢትዮጵያ ሀገራችንን ወደተሻለ የዴሞክራሲያዊ፣ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት እና ግለሰቦች በነጻነት የሚኖሩባት ሁሉም የሰው ዘር በሙሉ በእኩልነት የሚኖሩባት እንድትሆን የሚወሰንበት እንደሚሆን የጠለቀ ምኞቴ ነው፤ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሕዝቦች መፈናቀል፣ የወገኖቻችን መሰቃየት እያመመኝ ነው፡፡
መቸም ፖለቲከኞቻችን ይህን በታሪክ ታይቶ የማይታወቀወ ከፍተኛ የሆነ ችግር እየተመለከቱ በታሪክ ተወቃሽ የማያደርግ ውሳኔ እንደማያስተላልፉ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ሁሉም በዚህ ግዜ የእናንተን ቅንነት የተሞላው ውሳኔ በጉጉት እና ነጸሎት እየጠበቀ ይገኛል ይሄንም ጉዳይ ቸል እንደማትሉ አሁንም ጥልቅ ምኞቴ ነው፡፡
ከዚህ በተጨማሪ እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ተስፋ የምናደርገው ዶክተር አብያችንን የሚገባውን ቦታ በደስታ እንደምታስረክቡት ተስፋ አደርጋለሁ ኢትዮጵያም ልጆቿን እንዲያስተዳድርላት በእግዚአብሔር ተስፋ የመረጠችው መሆኑንም የሚዘነጋ አይደለም፡፡
አሁን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ተስፋ የሚያደርገውን እንዳትዘነጉ ምኞቴ እና ዝቅ ብየ ልመናየ ነው፡፡ መልካም እድል ለኢትጵያ ሕዝብ ተስፋው ይብዛ ለመድኃኒ ዓለም ለሁሉም ሕዝብ ኢትጵዮጵያ፡፡
በዚህ ውይይት የምጠብቃቸው ውሳኔዎች በጥቂቱ
• የዘር ጥላቻን የመከላከያ የጋራ ውሳኔ፤
• የግለኝነት በሽታን የሚያጠፋ የጋራ ውሳኔ፤
• የሕዝቦችን ሠላም የሚያጸና የጋራ ውሳኔ፤
• ከዕልህ የጸዳ ትሁት የሆነ በልበ ቅንነት የጋራ ውሳኔ፤
• የኢትዮጵያን ምስኪን ሕዝብ ከችጋር የሚያወጣን የጋራ ውሳኔ፤
• በየ አቅጣጫው ሕዝቦች የሚሞቱበትን እና የሚሰቃዩበትን ምክንያት በቅንነት ተወያይቶ የጋራ ውሳኔ፤
• የአብያችንን የለውጥ ሀሳብ በእውነተኛ ቅንነት የመደገፍ የጋራ ውሳኔ፤
• እኔ ካላማሰልኩት ይጎረናል የሚል እኩይ ሀሳብ የሚጠፋበት የጋራ ውሳኔ፤
• የኢትዮጵያን አንድነት የሚያጠናክር የጋራ ውሳኔ፤
• ልማቷን የሚያሳልጥ የመልካም ለውጥ ሀሳብ የጋራ ውሳኔ፤
• ወጣቱን ከችግር፣ የመንግስት ሰራተኛን ከሸቀቀን ኑሮ፣ ገበራን ከችጋር ስቃይ ወዘተ መፍትሄ የሚያሳልፍ የጋራ ውሳኔ፤
• እውነተኛ ለሕዝቦች እኩልነት ከክፋት የጸዳ የጋራ ውሳኔ፤
• ሁሉም ኢትጵያዊ በእውነተኛ ተንቀሳቅሶ የመኖር መብቱን የሚያረጋግጥ የጋራ ውሳኔ፤
• በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ችግር ከምንችለው በላይ ተጭኖብን እየተሰቃየን የምንገኝበት ወቅት እንደመሆኑ በውይይቱ ላይ ከታሪክ ተወቃሽነት ከሚያደርግ እኩይ የሆነ ውሳኔ ተወያዮቹ ጸድተው፤መልካም የሆነ ዜና የምንሰማበት ሆኖ፤ሀገራችንም ወደፊት ተስፋዋ ለምልሞ አብያችንም ለውጡን በእውነተኛ ተግባር መሰረት የሚያስይዝበት እንደሚሆን ጸሎቴም ነው፡፡
tebarek
Best
Post a Comment