Showing posts with label Crime | Punishment. Show all posts
Showing posts with label Crime | Punishment. Show all posts

Saturday, May 11, 2019

Man Extradited From Ethiopia to Face Charges in Two Killings

(May 11, (NBC4))--In December 2016, Springfield residents Henok Yohannes and Kedest Simeneh, both 22, were found shot to death just a couple miles apart. Investigators determined the killings were related, and that Yohannes Nessibu was the likely culprit. But by then, Nessibu had already left the U.S. for Ethiopia on a one-way $3,000 plane ticket.

Sunday, December 09, 2018

በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገር ውስጥ ኃላፊ በኦነግና ግንቦት ሰባት አባላት ግድያ ተጠረጠሩ

(Dec 09, (Addis Ababa))--በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ውለው የታሰሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን፣ በኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና በአርበኞች ግንቦት ሰባት አባላት ግድያ ተጠረጠሩ፡፡

Saturday, December 08, 2018

የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር የተጠረጠሩባቸው ሕገወጥ ግዥዎች ይፋ ተደረጉ

(Dec 08, (Addis Ababa))--የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ሕገወጥ ግዥ እንዲፈጸም ትዕዛዝ በመስጠት፣ በመንግሥት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩባቸው ግዥዎች ተለይተው ለፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡