Showing posts with label Amharic News | አማርኛ ዜና. Show all posts
Showing posts with label Amharic News | አማርኛ ዜና. Show all posts

Tuesday, May 04, 2021

Ethiopian Latest news...

Today's_______________________________________________________
Yesterday__________________________________________________________
last 7 days___________________________________________________________

Amhara Mass Media Agency

Monday, June 29, 2020

ታዋቂው የኦሮሚኛ ቋንቋ ሙዚቀኛ ሃጫሉ ሁንዴሳ በተተኮሰበት ጥይት ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታዋቂው የኦሮሚኛ ቋንቋ ሙዚቀኛ ሃጫሉ ሁንዴሳ በተተኮሰበት ጥይት ሰኞ ማምሻውን ህይወቱ አለፈ።

Thursday, February 13, 2020

የቫላንታይን ቀን በአንዳንዶች ዕይታ

(Feb 13, 2020, (አዲስ አበባ))--በአዳዲስና ዘመናዊ ሁነቶች እየተራቀቀች የመጣችው አዲስ አበባ በተለያዩ አገሮች ያሉ ልምዶችን ለነዋሪዎቿ እያለማመደች ነው፡፡

በተለይ በአብዛኛው የግል ትምህርት ቤቶች ውስጥ በየወሩ ለማየት በሚቻል መልኩ የሚከበሩት ፋዘርስ ዴይ፣ ክሬዚ ዴይ፣ ካልቸር ዴይ፣ ማዘርስ ዴይ፣ እና ሌሎች በርካታ ክብረ በዓላት በተማሪዎች መካከል ተንሰራፍተዋል፡፡

ፍቅረኞች ሁልጊዜም ቀናቸው ነው (በዳንኤል ወልደኪዳን)

(Feb 13, 2020, (አዲስ አበባ))--በአንድ ወቅት የሮም ንጉሥ አንድ አዋጅ አወጣ። ወቅቱ የጦርነት ስለነበር ለጦርነት የሚመለመሉ ወንዶች ትዳር የሌላቸው እንዲሆኑ ፈለገ። ምክንያቱ ደግሞ ትዳር የሌላቸው ወንዶች ወታደር ሲሆኑ ደፋር ይሆናሉ።

Sunday, August 04, 2019

የውጭ ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን በፋይናንስ ዘርፍ እንዲሰማሩ የሚፈቅደው አዋጅ ፀደቀ

(Aug 04, (አዲስ አበባ ))--የጉምሩክና ለሕዝብ ጥቅም የሚለቀቅ መሬትን በተመለከተ አዋጆች ፀድቀዋል
ለበርካታ ዓመታት ለውጭ አገር ዜጎች በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ እንዳይሰማሩ በሚከለክለው የባንክ ሥራ አዋጅ ተሻሽሎ፣ የውጭ አገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን በባንክ ኢንቨስትመንት እንዲሳተፉ የሚያስችለው ረቂቅ አዋጅ በምክር ቤቱ በሙሉ ድምፅ ፀደቀ፡፡ ተሻሽሎ የፀደቀው ይኸው አዋጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወለድ ነፃ ባንክን ለማቋቋም የሚያስችል ፈቃድ እንዲሰጥ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡

Friday, February 23, 2018

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለምዕራባዊያን ትክክል፤ ለድሀ አገራት ስህተት ሊሆን አይችልም

(Feb 23, (ኢትዮጵያ ))--የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቀውስ ማብረጃ፣ የአገርንና ዜጎችን ደህንነት ማስጠበቂያ ህገመንግስታዊ አሰራር ነው። በበለጸጉት አገራት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲተገበር የመብት ተከራካሪ ነን የሚሉ ድርጅቶች ሲከሷቸው ወይም ሲወነጅሏቸው ተመልክተን አናውቅም። (Feb 23, (ሁሌም የሚወነጅሉት ታዳጊ አገራት በተለይ ከምዕራባዊያን የተለየ አይዲዮሎጂ (ርዕዮተዓለም) የሚያራምዱ አገራትን ነው።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የዴሞክራሲ ተምሳሌት ተደርገው በሚወሰዱ አገራት ሳየቀር በተለያዩ ጊዜያት ታውጆ አይተናል። አሜሪካ መስከረም 11ቀን 2000 የደረሰውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አውጃለች። የሚገርመው አሁንም ድረስ በዚሁ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ መሆኗ ነው።