(28.10.2011)--በቤልጅግ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ትናንት ብራስልስ ከሚገኘዉ የአዉሮጳ ኅብረት ጽሕፈት ቤት ፊት ለፊት የተቃዉሞ ሰልፍ አካሂደዋል።
ሰልፉን ያዘጋጁት አስተባባሪዎች ከየትኛዉም የፖለቲካ ፓርቲ ጋ ያልተገናኘ እዚያዉ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ተነጋግረዉ በአገር ዉስጥ ይፈጸማል ያሉትን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ለመቃወም የወጡበት እንደሆነም ለብራስልሱ ዘጋቢያችን አስረድተዋል።
ሰልፉን ያዘጋጁት አስተባባሪዎች ከየትኛዉም የፖለቲካ ፓርቲ ጋ ያልተገናኘ እዚያዉ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ተነጋግረዉ በአገር ዉስጥ ይፈጸማል ያሉትን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ለመቃወም የወጡበት እንደሆነም ለብራስልሱ ዘጋቢያችን አስረድተዋል።
ሰልፈኞቹ ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ፤ ጋዜጠኞች ከእስር እንዲለቀቁ፣ ከማሳሰብ በተጨማሪ የአዉሮጳ ኅብረት የአቶ መለስ ዜናዊን አስተዳደር መደገፉን እንዲያቆም ጠይቀዋል።
Source: Dw-World
No comments:
Post a Comment