Showing posts with label Ethiopia | Local News. Show all posts
Showing posts with label Ethiopia | Local News. Show all posts

Tuesday, May 04, 2021

Ethiopian Latest news...

Today's_______________________________________________________
Yesterday__________________________________________________________
last 7 days___________________________________________________________

Ethiopian News May 04, 2021 | የዕለቱ ዜና በአማርኛ

Wednesday, May 03, 2017

Ethiopia's deadly rubbish dump landslide sparks landrights battle

(May 3, ADDIS ABABA,  (Thomson Reuters Foundation))--Aworar Meka had been living and working at the Reppi rubbish dump in Addis Ababa for only one month when tragedy struck.  A giant landslide at the 50-year-old dump, the Ethiopian capital's only landfill site, hit his neighbourhood on March 11, destroying dozens of homes and killing at least 115 people. 

Wednesday, March 15, 2017

በተለምዶ ቆሼ ተብሎ የሚጠራ አከባቢ በደረሰው የቆሳሻ ክምር መደርመስ አደጋ የሟቾቹ ቁጥር 113 ደረሰ

(መጋቢት 6፡2009, (EBC))--በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ የሚጠራ አከባቢ በደረሰው የቆሳሻ ክምር መድርመስ አደጋ የሟቾቹ ቁጥር 113 ደረሰ። የከተማ አስተዳደሩ የአደጋውን መንስኤ ለማወቅ በባለሞያዎች ጥናት እንደሚካሄድ አስታውቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ድሪባ  ኩማ በጉዳዩ ዙሪያ  ማምሻውን መግለጫ ሰጥተዋል። ሪፖርተራችን ሙባረክ መሀመድ መግለጫውን ተከታትሎ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።

Ethiopia landslide: Number of dead at rubbish dump hits 113

(Mar 16, 2017,  (BBC))--The death toll from Saturday's landslide at a vast dump in Ethiopia's capital, Addis Ababa, has now risen to 113 people, local officials say.

Ethiopia Garbage Landslide: Rescue teams search for survivors in landfill

(Mar 13, 2017, (cbc ))--A mountain of trash gave way in a massive garbage dump on the outskirts of Ethiopia's capital, killing at least 46 people and leaving several dozen missing, residents said, as officials vowed to relocate those who called the landfill home.

Tuesday, March 14, 2017

በአዲስ አበባ በቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ የሟቾች ቁጥር 72 ደረሰ

(Mar 14, 2017, (EBC))--በቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 72 ደረሰ፡፡ በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ  እየተባለ በሚጠራው አካቢ በደረሰው የመደርመስ አደጋ የሟቾች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል፡፡

Monday, March 13, 2017

በቆሼ በደረሰው አደጋ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች ስርአተ ቀብር ተፈፀመ

(Mar 13, 2017, (EBC))--በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለከተማ ወረዳ አንድ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ዜጎች የቀብር ስነ ስርአት ተፈጸመ። በአደጋው ምክንያት ህይወታቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር 65 ደርሷል፡፡ በአደጋው ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች በየእምነት ተቋማቶቻቸው የቀብር ስፍራ ነው የቀብር ስነ ስርአታቸው የተከናወነው።

ትውስታ ሪቻርድ ፓንክርስት

Wednesday, December 03, 2014

Man accused of murdering D.C. corrections official was 'angry at the world'

(Dec 03, 2014, ALEXANDRIA, Va. (WJLA))--New details emerged during a court hearing Monday in the case of an Alexandria man accused of killing a high-ranking District of Columbia corrections official.

Dawit Seyoum, 29, is charged with first-degree murder in the September killing of 64-year-old Carolyn Cross, the deputy director of operations for the Department of Corrections, in her Alexandria apartment.

Friday, October 11, 2013

ኢትዮጵያ አዲስ የእግር ኳስ ታሪክ ለመሥራት ሁለት ጨዋታዎች ይቀሯታል

(Oct 11, 2013, (አዲስ አበባ))--በአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክ ያልተጠበቁና የዓለምን ትኩረት የሚስቡ ክንዋኔዎች ተስተውለዋል ብሎ ይጀምራል የፈረንሳዩ የዜና ወኪል አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ - በዘገባው፡፡ ለአብነት ያህል የካሜሩኑ ሮጀር ሚላ በ1990 (እኤአ) በ38 ዓመቱ የዓለምን ቀልብ መሳብ የቻለ ሲሆን፣ አገሩ ካሜሩንም በወቅቱ በእግር ኳስ ውጤታማ ነበረች፡፡ ሴኔጋል ደግሞ የ1998 የዓለም ዋንጫ አሸናፊዋንና የቀድሞ ቅኝ ገዢዋን ፈረንሳይን በ2002ቱ የዓለም ዋንጫው በማሸነፍ ለሩብ ፍጻሜ መድረስ ችላ ነበር፡፡

Monday, October 07, 2013

ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ 3ኛው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆኑ

(Sept 07, 2012, (አዲስ አበባ ))--አምባሳደር ዶክተር ሙላቱ ተሾመ  በህዝብ ተወካዮችና በፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ  3ኛው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ፡፡ አምባሳደር ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ኢትዮጵያን ለሚቀጥሉት ስድስት አመታት በፕሬዝዳንትነት እንዲመሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አባ ዱላ ገመዳ አቅራቢነት ለምክር ቤቱ ቀርበው በሙሉ ድምፅ ተመርጠዋል፡፡

Friday, September 27, 2013

የመስቀል ደመራ በአል በአዲስ አበባ በደማቅ ስነ-ስርአት ተከበረ

(Sept 26, 2013, (አዲስ አበባ))--የመስቀል ደመራ በአል ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ የተለያዩ ሀገራት ከፍተኛ ዲፕሎማቶችና አምባሳደሮች፣ የአዲስ አበባ ከተማ ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ጥንግ ድርብ የለበሱ ሊቃውንት፣ ካህናትና ምእመናን በተገኙበት በደማቅ ስነ-ስርአት ተከበረ፡፡

Wednesday, September 11, 2013

ጠ /ሚ ኃይለማርያም የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

(Sept 12, 2013, አዲስ አበባ))--ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አዲሱ አመት የትራንስፎርሜሽኑን እቅድ በህዝቡ ተሳትፎ ወደ ላቀ ደረጃ የሚሸጋገርበት እንደሚሆን ያላቸውን እምነት ገለፁ፡፡

Tuesday, September 10, 2013

በአዲሱ አመት ሰላማችንን በንቃት መጠበቅ የሁሉም ሃላፊነት ነው - የሃይማኖት አባቶች

(Sept 10, 2013, (አዲስ አበባ))--የኢትዮጵያ የሃይማኖት አባቶች በአዲሱ አመት ልማትና እድገት ማስቀጠል የሁሉም ሃላፊነት ሊሆን እንደሚገባ አስገነዘቡ፡፡ የዘመን መለወጫ በአልን ምክኒያት በማድረግ የሃይማኖት አባቶች ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አዲስ አመት በሀገራችን የሚካሄዱ የልማት ስራዎችን ከዳር ለማድረስ ቃላችንን የምናድስበት አመት ነው፡፡

Wednesday, August 21, 2013

Eyob Mekonnen laid to rest

(Aug 21, 2013, Addis Ababa, (ERTA))--Popular Ethiopian reggae singer Eyob Mekonnen was laid to rest on Wednesday in Addis Ababa in the presence of his family, fans and friends. Eyob passed on in Nairobi on Sunday where he had been flown in for specialized treatment after he suffered a stroke last Tuesday in Addis Ababa.

Eyob was flown into Nairobi on Saturday; his body was flown back home on Tuesday. The fans of the 37-year-old musician helped raise funds for his treatment after the stroke to facilitate for his medication and care in Nairobi.

Eyob was born in the small town of Jijiga, in eastern Ethiopia. Eyob in his early days formed a five man group called Zion Band which offered a regae beat with a distinctive Ethiopian cast.
 

Monday, August 19, 2013

Eyob Mekonnen passes away

(Aug 19, 2013,( Addis Ababa))--The popular Ethiopian singer Eyob Mekonnen passed away on Sunday.  Due to health complications, which led to a stroke, Eyob had been in a coma for days.