Showing posts with label Education. Show all posts
Showing posts with label Education. Show all posts

Sunday, August 25, 2019

በትምህርት መቀለድ ይብቃ!

(Aug 25, (አዲስ አበባ ))--‹‹የትኛውንም አገር ለማጥፋት አቶሚክ ቦምብ ወይም ረዥም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳይል አያስፈልግም፡፡ የሚያስፈልገው የትምህርት ጥራትን ማውረድና ተማሪዎች ፈተናዎችን እንዲያጭበረብሩ መፍቀድ ብቻ ነው፤›› ይላል በአንድ የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ዋና መግቢያ ላይ የተጻፈ ጽሑፍ፡፡ በእንዲህ ዓይነት የትምህርት ሥርዓት ውስጥ ባለፉ ሐኪሞች እጅ ታካሚዎች ይሞታሉ፣ በመሐንዲሶች ግንባታዎች ይደረመሳሉ፣ በኢኮኖሚስቶችና በአካውንታንቶች ገንዘብ ይጠፋል፣ በሃይማኖታዊ ምሁራን ሰብዓዊነት ይሞታል፣ በዳኞች ፍትሕ ይጠፋል ሲልም ጽሑፉ ያክላል፡፡ ‹‹የትምህርት ሥርዓት ውድቀት የአገርም ውድቀት ነው፤›› በማለት ያጠናክራል፡፡

Friday, October 05, 2018

የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ

(መስከረም 25፣ 2011 (አዲስ አበባ)))--የመንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት(ዩኒቨርስቲ ) ምደባ ዛሬ ከ8 ሰዓት ጅምሮ ይፋ መሆኑን የሃገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ።

Saturday, January 13, 2018

The University of Manchester’s opens its doors to Ethiopia

(Jan 13, (Manchester))--STUDENTS FROM Ethiopia who have a desire to learn skills that will transform their home countries are being given a life-changing opportunity to study in Manchester.

Sunday, December 17, 2017

Ethiopian students awarded scholarships to study in China

(Dec 17, (CGTN Africa))--The Chinese Chamber of Commerce has awarded more than 130 scholarships to Ethiopian students. The ceremony has taken place at the Addis Ababa University of Science and Technology. Several high-profile Chinese and Ethiopian diplomats have attended the event.
 
Last year, the chamber signed a five-year agreement with the university to provide scholarships, internships and overseas study opportunities to students. China is committed to enhancing bilateral exchange and cooperation in science and technology.

IMF Chief Lagarde commends Ethiopia's economic performance

(Dec 17, (CGTN Africa))--The IMF's Managing Director, Christine Lagarde, has described Ethiopia's progress to transform its economy as impressive. She is on a three day visit to the country. While there she's met the Prime Minister, Hailemariam Desalegn, and President Mulatu Teshome. CGTN's.

Tuesday, September 05, 2017

የ2ዐ1ዐ ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ፡፡

(ጳጉሜ 1፣2009)--2009 ዓ.ም የ10ኛ ክፍል የመሰናዶ መግቢያ ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ከ8 ሰዓት ጀምሮ መለቀቁን የሀገር ዓቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። ተፈታኞችም ውጤታቸውን በኤጀንሲው ድረ ገፅ http://www.neaea.gov.et/ ላይ መመልከት እንደሚችሉ ኤጀንሲው ገልጿል።