Tuesday, August 08, 2017

ሐምሌ 30 /2009 ዓ.ም ምሽት በባህርዳር የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ 5 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

(ነሐሴ 01፤2009 (ባህርዳር)--ትናንት ምሽት በባህርዳር የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ 5 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የከተማው ፖሊስ የአድማ መልእክቶችና የማስፈራሪያ ዛቻ አስተላልፈዋል ያላቸውን አራት ግለሰቦችንም በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገልጿል፡፡ ፖሊስ ለከተማው ነዋሪ የሚያደርገውን ጥበቃ ማጠናከሩን አስታውቋል፡፡


No comments:

Post a Comment