Tuesday, September 05, 2017

የ2ዐ1ዐ ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ፡፡

(ጳጉሜ 1፣2009)--2009 ዓ.ም የ10ኛ ክፍል የመሰናዶ መግቢያ ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ከ8 ሰዓት ጀምሮ መለቀቁን የሀገር ዓቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። ተፈታኞችም ውጤታቸውን በኤጀንሲው ድረ ገፅ http://www.neaea.gov.et/ ላይ መመልከት እንደሚችሉ ኤጀንሲው ገልጿል።



No comments:

Post a Comment