( ጥቅምት 23, (አዲስ ዘመን))--የኢህአዴግ ሁለት ነባር ታገዮች በቅርቡ የሥራ መልቀቂያ ማቅረባቸውን መንግሥት ይፋ አድርጓል። ነባር ታገዮቹ በራሳቸው ጥያቄ መልቀቂያ ከማቅረባቸው ውጪ ለምን እንደሚለቁ በዝርዝር የተገለፀ ምክንያት የለም። በዚህም ምክንያት አንዳንድ ወገኖች ጥያቄ ማቅረባቸው ለመተካካት ነው ሲሉ፤ ሌሎች ደግሞ መልቀቃቸውን እንደሥጋት ያነሳሉ። ለመሆኑ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችስ ምን አሉ? የመንግሥት ምላሽስ?
Ethiopian News Ethiopian News
EthioNet blog > The Ethiopian's #1 news portal. Delivers latest Ethiopian news & events, business, blogs, entertainment, and more.
Social | ማህበራዊ ህይወት
Tuesday, October 31, 2017
የኦሮሞ ወጣቶች የመጣላችሁንና የመጣባችሁን ለዩ
( ጥቅምት 23, (አዲስ ዘመን, አጀንዳ))--ኦሮሚያ በ2008 ዓ.ም አብዛኞቹን ወራት በአመዛኙ ወጣቶች የተሳተፉባቸው የተቃውሞ ሰልፎች ሲካሄዱ መቆየታቸውን እናስታውሳለን። የእነዚህ የተቃውሞ ሰልፍ መነሻ በተለይ በመሬት ዝርፊያ የተገለፀ የኪራይ ሰብሳቢነትና የመልካም አስተዳደር መጓደል ነበር። በከተሞች መስፋፋት፣ በመሰረተ ልማት መስፋፋት እንዲሁም በሌሎች ኢንቨስትመንቶች ምክንያት ከመሬታቸው የሚፈናቀሉ አርሶ አደሮች ተገቢውን ማካካሻ አለማግኘት፣ የወጣቶች የልማት ተሳታፊ አለመሆንና በአገሪቱና በክልሉ ከሚመዘገበው ዕድገት ተጠቃሚነት ማጣትም ተቃውሞዎቹን የቀሰቀሱ ምክንያቶች ነበሩ።
Ethiopian PM hopes for enduring friendship with China
(Oct 31, (CGTN Africa))--Ethiopia's Prime Minister has commented on the 19th C-P-C National congress in China, and expressed hopes that Addis Ababa and Beijing's relationship will grow from strength to strength.
Ethiopian Airlines receives new 787-9 Dreamliner plane
(Oct 31, (CGTN Africa ))--Ethiopian Airlines has received the continent's first Boeing 787-9 Dreamliner plane. The plane, named Beijing boasts ultra modern technology, an environmentally friendly engine and a capacity of 315 passengers. It will initially fly to China.
Teddy Afro transforms Ethiopia's entertainment industry
(Oct 31, (CGTN Africa ))--Ethiopia's super star singer Teddy Afro is said to have impacted his country's music positively over the last decade. Music experts agree his creative talents and musical works are transforming the Ethiopian music scene and its role in the country and the world. Here is CGTN's Girum Chala with more.
Subscribe to:
Comments (Atom)