(Oct 27, (CGTN Africa))--Ethiopian super star singer Tewodros kassahun popularly known as Teddy Afro has put Ethiopia on the global music map. His fifth and most recent album dubbed "Ethiopian" has managed to rank number one on World music chart few months back. Called by many musical genius teddy Afro's success still continues as his album breaks Ethiopia's musical records.
Ethiopian News Ethiopian News
EthioNet blog > The Ethiopian's #1 news portal. Delivers latest Ethiopian news & events, business, blogs, entertainment, and more.
Social | ማህበራዊ ህይወት
Friday, October 27, 2017
ኢትዮጵያውያን መማር ያለብን ከራሳችን ስህተት ሳይሆን ችግር ከደረሰባቸው አገራት ቢሆን ብልህነት ነው
( ጥቅምት 20, (አዲስ ዘመን, አጀንዳ))--በየትኛውም ስፍራ ያሉ በጥላቻ የተሞሉ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች በአገር ውስጥ አንዱ ካንዱ ጋር ሲጋጭ ዳንኪራ ይረግጣሉ፡፡ ሱማሌ ኦሮሞን፣ ኦሮሞ አማራን እንደጨፈጨፈ፣ የብሔር ግጭት እንደተጀመረ፣ ሕዝብ ከሕዝብ ጋር እንደተጣላ፣ በመንግስት ላይ እንዳመፀ አስመስለው ያራግባሉ፡፡ ለዚህ ሁሉ መንስዔው ሕዝብ የመንግስትን አገዛዝ ባለመፈለጉ እንደሆነም ለማሳየት ይሞክራሉ፤ ይህ ግን የእነርሱ ህልም ነው፡፡
ሠላም ይቅደም
( ጥቅምት 16, (አዲስ ዘመን, አጀንዳ))--ለአገር ዕድገትና ልማት ወሳኙ የተረጋጋ ሰላም ነው፡፡ በሰላም ውስጥ ከቤተሰብ ጀምሮ እስከ ሕዝብና አገር ድረስ ያለው ኑሮ፣ ሕይወት፣ ሥራ፣ ትምህርት፣ ንግድ ... ወዘተ ድረስ በእጅጉ የተቆራኘና የተሳሰረ ነው፡፡ ግለሰባዊ፣ ቤተሰባዊ፣ ሕብረተሰባዊ፣ ብሎም አገራዊ ሰላምና መረጋጋት ሲኖር ብቻ ነው ስለብዙ የነገ ተስፋዎች ሕልሞች መናገር መሥራት የሚቻለው፡፡
የከፍተኛ ባለሥልጣናቱን የመልቀቂያ ጥያቄ እንዲህ አየዋለሁ
( ጥቅምት 16, (አዲስ ዘመን, አጀንዳ))--ወጣቱ ልጅቷን በጣም ይወዳታል አሉ። የራሷ ቤተሰቦች ግን ሁሌም ያገሏታል። "ኧረ ምኒቷን ጣለብን" እያሉም ያማርሯታል። ምክንያቱም ልጅቷ አይነ ስውር ነበረች። ይህ ወጣት ልጅ ግን ከልቡ ስለሚወዳት ሁሌም ከጎኗ ሳይለይ ከወላጆቿ በላይ ያገለግላታል፣ ይታዘዛታል፣ ያፅናናታል፣ እየመራም ወስዶ ያዝናናታል። ከሁሉም በላይ ደግሞ አንድ ቀን ማየት እንደምትችል ተስፋ ይሰጣታል። የትዳር ጓደኛዋ ሆኖ መኖር እንደሚፈልግ ሁሌም ያስረዳታል።
Ethiopia praises China for leading world development
(Oct 27, (CGTN Africa))--The international community has paid great attention to the outcomes of the 19th CPC National congress. CGTN sat down with Seketure Getachew Tiruneh. He is the director of the Ethiopian Government Policy Research Center. He says the Communist Party of China has lead the Chinese people into a new era. And has given more opportunities for development to the world.
Subscribe to:
Comments (Atom)