(ጥር 11/2007, (አዲስ አበባ ))-- ''የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ በዓል ከመሆኑ ባሻገር፤ለመላው ኢትዮጵያውያን የአንድነታችን፣የእኩልነታችን፣ የባህላችንና የአብሮነታችን መገለጫ የሆነ የማይበጠስ የአንድነት ገመድ ነው'' ሲሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ገለፁ።
Ethiopian News Ethiopian News
EthioNet blog > The Ethiopian's #1 news portal. Delivers latest Ethiopian news & events, business, blogs, entertainment, and more.
Social | ማህበራዊ ህይወት
Monday, January 19, 2015
የከተራ በዓል በድምቀት ተከብሮ ዋለ
(ጥር 11/2007, (አዲስ አበባ ))-- የእየሱስ ክርስቶስ የበዓለ ጥምቀት ዋዜማ የከተራ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከብሮ ዋለ።
Subscribe to:
Comments (Atom)