(May 19, 2013, (አዲስ አበባ))--ሰሞኑን በሙስና ወንጀል ተጠርጥርጥረው ሲፈለጉ ከነበሩት ግለሰቦች መካከል በድለላ ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ ዳዊት መኮንን በሻሸመኔ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋሉ'
ጉዳዩን ሲከታተል የነበረው የፌደራል ፖሊስ በደረሰው ጥቆማ መሰረት ተጠርጣሪው ሻሸመኔ ላይ በቁጥጥር ስር አውሎአቸዋል'
ተጠርጣሪው በአዲስአበባ እና አዳማ በሚገኙ የግምሩክ ጣቢያወች የድለላ ስራ ሲሰሩ የነበሩ መሆናቸውን የፌደራል ፖሊስ መረጃ ያመለክታል'
ምንጭ፡ ኢሬቴድ
2 comments:
I am so happy regarding the corruption movement
keep up and put-em where they belong good job GOD BLESS ETHIOPIA
I AM SO HAPPY TOO GOOD JOB THE CORRUPTION IS TO MUCH NEED TO CLEAN UP THE HOUSE
Post a Comment