Monday, November 26, 2012

Ethiopian Capital Celebrates 125th Founding Anniversary

(Nov 26, Addis Ababa,  (BERNAMA-NNN-ENA)--Ethiopia's capital Addis Ababa has marked the conclusion of the celebration of its 125th founding anniversary, which featured an assortment of activities over the past year.

የአዲስ አበባ 125ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ተጠናቀቀ

(Nov 26, 2012, Reporter)--ላለፈው አንድ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች በተለያዩ ቦታዎች ሲከበር የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ 125ኛ ዓመት የምሥረታ ክብረ በዓል፣ ቅዳሜ ኅዳር 15 ቀን 2005 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስታዲየም ተከብሮ ተጠናቋል፡፡