Friday, October 21, 2016

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተጨባጭ ውጤቶች መመዝገባቸውን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዋና አቃቤ ህግ ገለፁ፡

(ጥቅምት 10/2009 ዓ.ም))--ተግባራዊ እየሆነ ባለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተጨባጭ ውጤቶች መመዝገባቸውን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዋና አቃቤ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ ገለፁ፡፡
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዙሪያ ከአንዳንድ የህብረተሰብ ክፍሎች እየተነሱ ባሉ ጥያቄዎች ዙሪያ ዋና አቃቤ ህጉ መግለጫ ሰጥተዋል፡


No comments:

Post a Comment