Thursday, July 04, 2013

ጠ /ሚ ኃይለማርያም ሁለት የመንግስት የስራ ሀላፊዎችን ሾሙ

(July 05, 2013, (አዲስ አበባ))--ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለሁለት የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ፡፡

 በዚሁ መሰረትም፡-
1. አቶ በረከተ ስምኦን የጠቅላይ ሚንስትሩ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ     ሚንስትር፣

2. አቶ ኩማ ደመቅሳ የጠቅላይ ሚንስትሩ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ ሚንስትር፣

ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት  ለኢ.ሬ.ቴ.ድ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡

አቶ በረከት ስምኦን የመንግስት ኮመኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ሃላፊ ሚኒስትር የነበሩ ሲሆን አቶ ኩማ ደመቅሳ ደግሞ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የነበሩ መሆናቸው ይታወሳል፡፡
ምንጭ፡ ኢሬቴድ

No comments:

Post a Comment