Wednesday, September 26, 2012

አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው መደሰታቸውን ገለፁ

(አዲስ አበባ መስከረም 16/2005) አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የትምህርት ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የተሰማቸውን ታላቅ ደስታ መግለፃቸውን የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን አስታወቀ፡፡

(ENA)
ቤተክርስቲያኗ ጠቅላይ ሚኒስትሩና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተረከቡትን አደራ በብቃት እንዲወጡ፣ የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድና የአገሪቱ ቀጣይ የልማት ጉዞ እውን እንዲሆን ከጎናቸው በመቆም አስፈላጊውን ድጋፍ እና ትብብር እንደምታደርግ ጠቁመዋል፡፡ ቤተክርስትያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ካረፉበት ጊዜ አንስቶ ስለሚኖረው የአመራር ሽግግር በፀሎት መቆየቷን በሰላማዊ መንገድ በመፈጸሙ ተደስተዋል፡፡  
Source: ENA

No comments:

Post a Comment