Wednesday, August 22, 2012

Ethiopian Public Reaction to Meles death

1 comment:

Anonymous said...

ከዚህ ላይ በመለሰ ሞት ምክንያት እየተካሄደ ያለዉን እለቅሶ አስመልክቶ የተፈጠረችዉን ቀልድ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ ከዚያ በፊት ግን ፊልሙን ስታዩ ሆዳሞችና ባንዶች ለግምገማ የሚያለቅሱ አይመስላችሁም ? ቀልዱን ልንገራችሁ " የአንድ ሆዳም ባለስልጣን ልጅ አባቷን በተሌቪዥን ሲያለቅስ ታያለች ከዚያም እማዬ አባዬ ለምንድን ነዉ እንደዚህ የሚያለቅሰዉ? ብላ ትጠይቃለች እናትም አለቃዉ ስለሞቱ ነዉ ትላታለች ልጅቷም ዝም ብላ ትቆይና ወዲያዉ አባቷ እንደመጣ አባዬ ምነዉ ዛሬ እንደዚያ በቴለቪዥን ስታለቅስ፡የነበረዉ አለቃህን አትወዳቸዉ በቀጨልኝ ስትል አልነበረም ትላቸዋለች። አንች ልጅ በቃሽ ዝም በይ ላልቅስበት እንኳን ሙቶ በሕይወትም እያለ ሲያስለቅሰኝ ነዉ የኖረዉ ብለዉ መለሱላት "

Post a Comment