Wednesday, July 04, 2012

የኢትዮጵያ የህክምና ባለሙያዎች አስደናቂ የሆነውን ቀዶ ህክምና በተሳካ ሁኔታ ፈፀሙ

(July 04, 2012, ERTA)--በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ አድናቆት የተቸረው የኢትዮጵያ የጤና ፖሊሲ አስደናቂ ነገሮችን ይዞ ብቅ እያለ ነው፡፡


በአሁኑ ወቅት በገጠር ከተሰማሩት 38 ሺ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች መካከል ለአንዷ ያጋጠማትም የጤና ፖሊሲው ያፈራቸው የህክምና ባለሙያዎች የደረሱበትን ከፍተኛ አቅም አሳይቷል፡፡

የህክምና ባለሙያዎቹ አስደናቂ የሆነውን ቀዶ ህክምና በተሳካ ሁኔታ ፈፅመዋል፡፡ የእየሩሳሌም ተክለፃድቅን ዘገባ ከቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
Source: ERTA

No comments:

Post a Comment