Sunday, October 14, 2012

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ አለፈ

(Oct 14, 2012, Reporter)--ደቡብ አፍሪካ ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከሱዳን አቻው ጋር ዛሬ ጥቅምት 4 ቀን 2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን  2 ለ 0 በማሸነፉ ከ 31 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ለመሆን ቻለች፡፡
 

No comments:

Post a Comment