Sunday, December 19, 2010

የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለገና ይፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል

Sunday, 19 December 2010 12:31Reporter በታምሩ ጽጌና በዘካሪያስ ስንታየሁ
በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሰው በሞት፣ በእድሜ ልክና በዓመታት እስር እንዲቀጡ የተወሰነባቸው የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለገና ሊፈቱ እንደሚችሉ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ በወቅቱ የፈጸሙትን የተለያዩ ወንጀሎችን በማመን እግዚአብሔርን፣ ሕዝብንና መንግሥትን ይቅርታ እንዲጠይቁ ከሁለት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ላሉት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን፣ በወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነየሱስና በእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሃይማኖት መሪዎች እንዲለምኑላቸው ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት፤ የሃይማኖት መሪዎቹ መንግሥትን፣ ተጎጂዎችንና የተጎጂ ቤተሰቦችን በማነጋገር ይሁንታ በማግኘታቸው ሳይፈቱ እንደማይቀሩ ምንጮቹ ያላቸውን ግምት ተናግረዋል፡፡

Ethiopian Airlines receives another Boeing 777-200 LR aircraft

08:17, December 20, 2010  Source:  Xinhua:   Ethiopian Airlines said on Sunday that it has received the second delivery of a Boeing 777- 200LR, making it the first African airliner to possess and operate the ultra-long-range aircraft.

Interview with Independent Journalist, Thomas Mountain

(Dec 19, 2010)-- Press TV interviews Thomas Mountain regarding the US support of conflicts in Africa and how the US is funding the Ethiopian President to invade Somalia. 

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በማልታ በድንኳንና በዕቃ መጫኛ ኮንቴነሮች ውስጥ ለመኖር ተገደናል ይላሉ።

(18 December, 2010, አዲሱ አበበ | ዋሽንግተን ዲሲ, VOA)--ከአገራቸው በልዩ ልዩ መንገድ ተሰደው፣ በሱዳንና በሊብያ አቋርጠው የወጡ በርካታ ኢትዮጵያውያን በአሁኑ ወቅት ማልታ ውስጥ ይገኛሉ።

Ethiopian community rallies around man in need

Published Dec 18, 2010 11:04PM
They are two brothers, alone in Utah, taking care of each other. Around them in Salt Lake City is a small Ethiopian community trying to help. But for Terefe Abtew Mekonnen, 39, and his older brother, Beshaw A. Feleke, 40, the problem they face is bigger than they can handle.

Tesemma retains Taipei marathon title

(December 19 2010, Taipei)--Ethiopia's Yeshi Esayias Tesemma successfully defended her title in the Taipei women's marathon on Sunday, an event which drew more than 100 000 runners, organisers said.